Zek258
#religion
ሰላም እንዴት ናቹ ....ኦርቶዶክሳዊያን "ኪዳነ ፅድቅ" የሚል መፅሐፍ እነ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ የፃፉት የማቲዎስ ወንጌል ማብራርያ pdf ካላቹ ወይም የመጀመርያ 20 ገፆችን በፎቶ የሚልክልኝ ካላቹ እባካቹ ተባበሩስኝ....አምላክ ያክብርልኝ🙏
Sep 24, 20220 engagements

Sep 24, 2022