ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ 👨👩👦👦 አሁን ላይ ላማክራችሁ የፈለኩት 1 ነገር አለ በጣም ስለጨነቀኝ ማማክረው ሰው ስላጣው ያክል እናንተ አማክሩኝ ጉዳዩ ምን መሰላችሁ በጣም ምወደው ጓደኛዬ ነው ከጓደኛም አልፎ ወንድሜ ነው እና የሆነ ቀን ላይ ከሱ ስልክ እኔ ፎቶ ለመውሰድ ከቤት አስወጥቼ ላክልኝ ብዬ አስወጣሁት እና ማንነታቸው በማናውቃቸው ልጆች ስልካችንን በጉልበት ወሰዱብን እና ልጁ የመሰለውም ያሰበውም እኔ ልጆቹን ጠርቼ እንዳሰራሁት ነው ለማስረዳት ሞከርኩ ጣርኩ ሃሳቡ እዛው ላይ ነው እና ምን ላድርግ እስቲ ሃሳባችሁን ንገሩኝ
Sep 24, 2022Birr kaleh or misetk sw kagegne Exact temsasay yhone silk felige gezalet ena laklet ena kesuga yalehn genugnnet akuart that is it
Sep 25, 2022