ብዙ ገጣምያን cringe ሲሆኑብኝ እና አስተያየት ስሰጥ ፣ ‘እስቲ አንተ ከነሱ የተሻለ ግጥም ፃፍ’ ለሚሉኝ ሰዎች እልህ ነፍ ግጥሞች ፃፍኩ። አሁን እነዚህን ግጥሞች አንብቦ አስተያየት የሚሰጠኝ ፣ ወይም ግጥሞቹን የማቀርብበት መድረክ ያለበት ቦታ የሚጠቁመኝ ካለ ብዬ ነው። (I write in both languages)
Sep 24, 2022Esti let me read one in English
Sep 25, 2022