ሀጥያት አለመስራት አይቻልም። ሀጥያት መስራት ሰዋዊ ባህርይ ነው። እግዚአብሔር ለምን ሀጥያት ሰራችሁ ብሎ ተጥልቶ አያውቅም። ለምን ከጥፋታችሁ በኋላ ይቅርታ አልጠየቃችሁም አንጂ፣ ለምን ከልባችሁ ተፀፅታችሁ ወደእኔ አልተመለሳችሁም አንጂ። ሀጥያት ላለመስራት ከመጠንቀቅ በላይ፥ እያወቅህ በድፍረት ሳታውቅ በስህተት ለሰራኸውት ይቅር በለኝ በለው፣ ላደረገልህ ነገር አመስግን፣ ፀሎት አድርግ።
Sep 24, 2022