የ 10 አመት ጓደኛዬ ቸግሮኛል ብሎኝ የሽያጭ ስራ ሰጥቼዉ ተደብቆ ከኔ ሲሰርቅ ደረስኩበት እሱ አላወቀም አሁንም እየሰረቀኝ እንደሆነ እንዳወኩኝ.......ግን በስርአት እንደሚሰራ ነዉ ሚነግረኝ ስጠይቀዉ የሚገርመዉ..😒 እኔም እሱም 23 አመታችን ነዉ ምን ላድርገዉ ?በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ 10 አመት የማቀዉ ጓደኛዬ የምለዉ ሰዉ እንዲ ሲያረግ😞
Sep 23, 2022Genzeb betam yemiasfelgew kehone teykew mnalbat anten meteyk debrot yihonal
Sep 24, 2022