#education selam...Yonatan ebalalew ke Hawassa...zendro tefetagn negn matric Natural negn...Ina beteleyaye mknat alanebebkum nebebr malet kanebebku wutetam indemhone irigtegna negn ina fetenaw ke 9-12 tebiloal ina zendro lemimoker temae arff advantage nw silez ene beteleyaye case salizegaj koyichalew ahun wode 30 ken alegn ina indet adrige baneb nw wutetama mehon michilew 9&10 indet adrige lanibeb??...Only Textbook nw mnbebew fetenaw bergitegninet hulunm unit cover kadereku indemisera irgtegna negn ina...please please mn ladrig?? le iyandandu subjects respectively mn madreg indalebign mikeregn ina indet adrige program lawita?? Note iyeyazku lanibeb woys indew Textbook bicha lanibeb...silemitebaberegn ameseginalehu🙏... bilo andu wedaje nw yelakeliny mn timekrutalachu😌
Sep 23, 2022# የናንተው ጥያቄ ❔❓እስካሁን ምንም ማጥናት አልጀመርኩም ምን ይሻለኛል🙈 🤔በጀመጀመሪያ እስካሁን ምን እየሰራህ/ሽ ነበር😁 🧠ወደ መልሳችን ስንመለስ ዋናው ጥያቄ አንተ/ቺ ምትፈልገው/ጊው ምንድን ነው? ✔️ ግቢ መግባት ✔️ በግል መማር ✔️ ቴክኒክ ና ሙያ ✔️ ስራ መስራት 🧠በተቻለ መጠን ከነዚ አራቱ ቢያንስ አንዱን ትፈልጉ ይሆናል ወይም ከዚህ ውጪ። 🧠ታዲያ እንደየ ፍላጎታችው ማምጣት ሚጠበቅባችው ነጥብ ይለያል። 🧠 ምንም ማጥናት ላልጀመራችው ተማሪዎች አንደኛ የምንመክራችሁ መጨናነቅ አቁሙ። እርግጥ ነው ጊዜው በጣም ሄድዋል ጥቂት ቀናት ነው ያላችሁ ነገር ግን በመጨነቅ ያላችሁን እሩብ ተስፋ ታጨልማላችሁ ከ 0 ምንጊዜም 1 ይሻላል። 🧠 ሁለተኛ ደግሞ ዝባዝንኬውን ተውት እና ዋና ዋና ሃሳቡን ብቻ አንብቡ። short note ለዚህ ጊዜ በጣም አስፈላጊ ነው (በጣም) 🧠 በተቻለ መጠን ከዚህ በፊት የነበሩትን የማትሪክ ጥያቄዎች ስሩ። ይህን ስታደርጉ አንደኛ ጥያቄ ሊደጋግም ስለሚችል የመስራት ቻንስ ይኖራችዋል። ሁለተኛ ደግሞ የቱጋር ማተኮር እንዳለባቸው በደንብ ትረዳላችው 🧠 ሌላው ደግሞ ጊዜያችሁን በጣም በአግባቡ ተጠቀሙ። በራስ መተማመን ና ከሆነ ይሆኗል ካልሆነም ግዴለም በሚል ነፃነት በደንብ ተዘጋጁ። JOIN FOR MORE 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋https://t.me/campusfunn 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
Sep 24, 2022