ሰላም ቤተሰቦች ጓደኛ የለኝም ስላችሁ እኛ አለንልህ ላላችሁኝ በሙሉ አመሰግናለሁ ጥሩ ጓደኞችም አግኝቻለሁ ዛሬ የምጠይቃችሁ ግን እንዴት ፍርሃትን ማፈርን መተዉ እችላለሁ ? በቃ ሰዉ መፍራት ማፈር በተለይ ሴቶችን የሰዉ አይን እያየሁ እራሱ ማዉራት አልችልም ይህንን እንዴት ማቆም እችላለሁ እርዱኝ 🙏
Sep 22, 2022enem endanchi neberkugn Esti man enezan (mtafriyachewn ena mtferiyachewn sewoch) kuntan yzoachew sisekayu asbi yane ylekeshal😊😊😊😊mechem kuntanin experience arego mayak sew ale atlegnma😂😂😂😂
Sep 23, 2022