ሰላም ሰዎች የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና የ Presentation ጊዜ ከፍርሀቴ የተነሳ ድምፄ ይንቀጠቀጣል እሱን ለማስቀረት ሞከርኩ ግን ጭራሽ አሁን ከቤተሰቦቼ ወይም ጓደኞቼ ጋር ሳወራ እራሱ ድምፄ ይንቀጠቀጣል እና ይሄን ነገር ለማስቀረት ምን ላድርግ ? ይሄ ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው እና መፍትሄውን ብትነግሩኝ ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Sep 22, 2022More on practices it can be changed practice to have speech infront of people an make the speech about some thing you know well that you think you have a better understanding
Sep 23, 2022