#relationships
So የሆነች ልጅ ጋር ከ5 ዓመት በላይ አንድ ሰፈር ነው የኖርነው even እናቴ እና እናቷ ጓደኞች ናቸው ግን አይቻት ሁሉ አላቅም። እና ከ 2 ሳምንት በፊት አይቻት still ሀሳቤ ያለው እሷ ጋር ነው። 5 አመት ሙሉ አስተውያት ማላውቅ ሴት አሁን ስገባ ስወጣ ምትታየኝ እሷ ብቻ ናት እና ላወራት እፈልጋለሁ ግን im not sure ምን ማድረግ እንዳለብኝ ማለት እንዴት ላውራት
Sep 22, 20224 engagements