Nanuu186
#other
ፓስፖርት ማሳደስ ፈልጌ ነበረ። Expired ሊሆን 10 ወር ይቀረዋል። ለምፈልገው ጉዳይ ደግሞ ቢያንስ አንድ አመት ሊቀረው ግዴታ ነው። እና 10 ወር እየቀረው ማሳደስ እችላለሁ?? ለቀና መልሳቹ አመሰግናለሁ
Sep 21, 20222 engagements
ፓስፖርት ማሳደስ ፈልጌ ነበረ። Expired ሊሆን 10 ወር ይቀረዋል። ለምፈልገው ጉዳይ ደግሞ ቢያንስ አንድ አመት ሊቀረው ግዴታ ነው። እና 10 ወር እየቀረው ማሳደስ እችላለሁ?? ለቀና መልሳቹ አመሰግናለሁ
Sep 21, 2022Yechalale embi ayelum gn bilu tefabegi bele masewetate nw
Sep 22, 2022Ya techelalhe
Sep 22, 2022