Nachi89
#religion
#Only...ክርስቶሳውያን ቅኔ ለተማራችሁ! ፍቷት እስኪ ሰምና ወርቋን 😊😁 መድሃኒት ሰላም እስመ ኢተረክበ ኢክህለት ትድሀን እምደዌሃ ኢትዮጵያ አሀቲ። መድሃኒት ሰላም እስመ ኢተረክበ ላቲ
Sep 21, 202211 engagements
#Only...ክርስቶሳውያን ቅኔ ለተማራችሁ! ፍቷት እስኪ ሰምና ወርቋን 😊😁 መድሃኒት ሰላም እስመ ኢተረክበ ኢክህለት ትድሀን እምደዌሃ ኢትዮጵያ አሀቲ። መድሃኒት ሰላም እስመ ኢተረክበ ላቲ
Sep 21, 2022ሰብሯል እከ የምን ቅኔ ነው😁
Nov 01, 2025ኢትዮጵያ እስካሁን ያላገኘችውን ሠላም እና ድህነት በፀሎቷ አንድ ቀን ታገኘዋለች its just mukera lk layhonm ychlal
Sep 21, 2022አንዲት ኢትዮጵያ ሰላም መድሀኒት አልተገኘላትም እና ከበሽታዋ ትድን ዘንድ አልቻለችም
Sep 23, 2022And yehonech ehiopia Selam yetebale medhanit alteqebelechmna kedewewa medan alchalechm... eskezi metalng kezi belay endalaboka feraw
Sep 23, 2022Do you think there is any መሪጌታ here?🥲
Sep 21, 2022