ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ ስልኬ ቴክኖ ነውና ረጅም ግዜ እስካሁን ያው ደና ነበር በነዚህ ሶስት ቀናት ግን ስልኬን ማን እንደነካካብኝ አላውቅም Data በሀይለኛው እየበላኝ ነው Please ምን ላድርግ? ከላይ ካለው ሹት የማስተካክለው ነገር ካለ ንገሩኝ🙏 አደራ እከከው እንዳትሉኝ
Sep 20, 2022Bro mejemerya slkhn setting wst gba then sim card and mobile data then ETH-MTN then preferred network type keza 4G yeneberewn 3G madreg yredakal enrm endeza new yastekakelkut😊
Sep 21, 2022