Hey!! ሰዎች ዛሬ እስቲ እርዱኝ ! ምን መሰላችሁ ፍቅረኛዬ ነችና ሁለም ስናወራ " እስቲ አንድ የሚያስቅ ታርክ አጫዉተኝ?" ትለኛለች ሁለ ማለት ነው እኔ አሁን የሚያውቀውን ሁሉ አጫዉቻት ጨርሻለሁኝና እስቲ እባካችሁን የሚያስቅ ታርክ የሚታውቁ ካላችሁ ወይንስ እንደዛ አይነት ታርኮች የሚለቀቁበትን የሚታውቁ ካላችሁ Pls ተባበሩኝ ..... አመሰግናለሁ!!
Sep 20, 2022esti ante esk zare ye keldklatn keld be mulu negergn pls
Sep 20, 2022