Lamps128.5
#technology
Youtube lemejemer asibyalehu ena Voice ke wist hono videown kelay masked echilalehu ? Kechalkus endet?
Sep 20, 20221 engagements
Youtube lemejemer asibyalehu ena Voice ke wist hono videown kelay masked echilalehu ? Kechalkus endet?
Sep 20, 2022አው ትችላለህ መጀመሪያ እንዴት ቪድዮ ኤዲት እንደሚደረግ ቪድዮዎች እይ ከዛ ትለምደዋለህ እዛ ላይ ሁሉንም ታገኘዋለህ እንደኔ ግን Kinemaster ን ተጠቀም ቀላል እና ለጀማሪዎች ሚሆን ነው እሱን አንዴ ከያዝክ ምንም የኤዲቲንግ አፕ ብታይ አትደናገርም እና ስለሱ አይ ሙሉ መረጃ እና አጠቃቀም ሚያሳይ ቪድዮ እይና ጀምር
Sep 21, 2022