HYPERSTICK306.5
#health
አረ ሰዎች መረረኝ አሁን ታጥቤ ፏ ብዬ እንደወጣሁ ባንዴው ነው ሰውነቴን የሚያልበኝ በተለይ ብብቴ አካባቢ። ከዚ በፊት Old Spice ሚለውን ነበር ምጠቀመው እና አሁን አልቆብኝ ልገዛ ብዬ ተወዷል። እና የቱን Roller ልጠቀም😬
Sep 19, 20223 engagements
አረ ሰዎች መረረኝ አሁን ታጥቤ ፏ ብዬ እንደወጣሁ ባንዴው ነው ሰውነቴን የሚያልበኝ በተለይ ብብቴ አካባቢ። ከዚ በፊት Old Spice ሚለውን ነበር ምጠቀመው እና አሁን አልቆብኝ ልገዛ ብዬ ተወዷል። እና የቱን Roller ልጠቀም😬
Sep 19, 2022Old spice you have no other choice aterakmek gizaw
Sep 20, 2022Nevia roller
Sep 20, 2022nivea for men ..the blue one
Sep 20, 2022