Meshaf kdus saneb kagegnewt nw ebakachu be thtna miasredagn ynoral amesegnalew“የካህንም ልጅ ራስዋን በግልሙትና ብታረክስ አባትዋን ታረክሰዋለች፤ በእሳት ትቃጠል።” — ዘሌዋውያን 21፥9
Sep 19, 2022ለአይሁዶች የተሰጠ ህግ ነው፤አሁን አንተ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ ይሄንን እንድታደርግ አልተጠየክም ወይም ይሄ ጉዳይ አይመለከትህም ።
Sep 20, 2022