RustOwl16202
#health
አረ ሰዎች መረረኝ አሁን ታጥቤ ፏ ብዬ እንደወጣሁ ባንዴው ነው ሰውነቴን የሚያልበኝ በተለይ ብብቴ አካባቢ ። በጣም ነው የሚሸተው ። አሁንማ ከሰው አጠገብ መቀመጥ ሁሏ በጣም ነው የምፈራው ጓደኞቼ ሁላ በቃ መቀለጃ አርገውኛል ወዲያው ታጥቤ ወዲያው ያው ነው ። በምን ልታጠብ መድሀኒት ካለ ወይም የምታውቁት ዘዴ ካለ አትልፉኝ🙏
Sep 19, 20229 engagements