ፍቅረኛ አለቺኝ 3 ዓመት ሆኖናል ።እንደምወዳት እንደምትወደኝም አውቃለው።እድሜያችን እሷ 24 እኔ 25 ነን ነገር ግን እሷ ቶሎ ማግባት እንደምትፈልግ ትነግረኛለች እኔ ደሞ economically ብዙ ይቀረኛል ቶሎ ይሄን ማድረግ አልችልም ።ጊዜ እንድሰጣት ትፈልጋለች አልፎ አልፎ እንገናኛለን ግን እሷ በፈለገቺው ልክ አልሆነላትም።አኔ ደሞ አብዛኛውን ጊዜዬን የማሳልፈው ስራ ላይ ስለሆነ ይሄን ማድረግ አልቻልኩም። የሚስተካከልና የማስተካክለው ቢሆን ደስ ባለኝ እኔ ግን ይሄን ማድረግ አልችልም ።አሁን ላይ ከሷ ጋር የመለያየት ሀሳብ አለኝ ።እናንተስ ምን ትሉኛላችሁ ???
Sep 19, 2022women has time clock man has money clock put it together if u love her 3 amet keld aydelem
Sep 19, 2022