#personal
ጀማሪ ዲጂ ነኝ እና አንዳንድ ጥያቄዋችን ለመጠየቅ ፈልጌ ነው ሆቴሎች ላይ ወይም ግሮሰሪዋች ላይ ስራ ፒሲ ከራሳቸው ነው ወይስ ከኛ? እና ደሞ እዚህ ውስጥ ዲጄ ካላቹሁ አንድ ሌላም ነገር ተባበሩኝ በጣም ብዙ ዘፈምን የለኝም እና ላስጭን ወይስ ከዲጄዋች ላይ ልቀበል እና ደሞ ሄድ ፎን ወጋው ስንት ነው ያው ጀማሪ ነኝ ስራ ለማግኘት እየሞከርኩ ነው ከዛ በፊት ማስተካከል ያሉብኝ ነገሮችን እያስተካከልኩ ነው ያው ኮንትሮለር የለኝም የግድ አስፈላጊ አደለም አ ያው ቀስ እያልኩ መግዛት እችላለሁ ብዬ ነው
Sep 19, 20224 engagements