ሰላም ጓደኞቼ የ 11 ክፍል ሞካሪ ተማሪ ነኝ 10 እያለሁ 93 ነበር አማካይ ያመጣሁት። ነገር ግን ህፃን እያለሁ አሞኝ ስለነበር ትምህርት አቋርጨ ነበር ። አሁን 19 አመቴ ነው እና የ12 ተፈታኝ ነበርኩ ነገር ግን ስላመመኝ ሁለት አመት ዘገየሁ በርግጥ ክላስ ውስጥ ከኔ በእድሜ የሚበልጡም አሉ። እኔ ግን 2 አመት ስለዘገየሁ ቴንሽን ያዘኝ ማለት ዩኒቨርሲቲ በምገባበት ያው 11 መማር ። እባካችሁ ጓደኞቼ ምከሩኝ
Sep 19, 2022indezi atibal ine and amet weyim hulet amet bizegiy noro kezi belay isera neber ilalew transcriptih indezi tiru kehone atasib normal nw zimbileh timihirthin temar. Berta wendime👍
Sep 19, 2022