ሰላም እንዴት ናችሁ ውዶቼ እስቲ ዛሬ ምክራችሁን ፈልጌ ነው የመጣሁት የ 12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማለት ባሁኑ ተፈታኝ አይደለሁም በሚቀጥለው ነው የምፈተነው እና አዲስ ሰው ነው መሆን የምፈልገው ማለት በቃ ኮስታራ ለትምህርቷ ትኩረት የምትሰጥ አይነት ሴት ነው መሆን የምፈልገው እና ምንም ዓይነት relationship ውስጥ መግባት አልፈልግም እና ምክራችሁን እፈልጋለሁ እንዴት አድርጌ እራሴን መቀየር እንዳለብኝ አላውቅም ለዚ የሚረዳኝን ምክር or መፅሀፍ ቢሆን recommend ብታረጉኝ ደስ ይለኛል ስለመልሳችሁ አመሰግናለሁ🙏
Sep 18, 2022መልካም እህቴ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው! የምርም ትኩረት የምንሰጠው ነገር የተስተካከለ እንደሆነ በመመልከትሽ ሳላደንቅሽ ማለፍ አልፈልግም!! እኔም ያንቺ አይነት ችግር ነበረብኝ እኔና ጓደኞቼ ከዚህ ችግር የወጣንበት መንገድ አለ ተሞክሮዬንም ባካፍልሽ ደስ ይለኛል!👇 @yoni_xyz ለጥያቄው አመሰግናለሁ መልካም ቀን🏆
Sep 19, 2022