Be 30,000 mn aynet business mesrat echlalew hasabachun akaflugn eski Hint: ክፍለሀገር ነኝ
Sep 18, 2022✅ክፍለ ሀገር መሆነህ አሪፍ ነው ግልገል በጎች በበትንሽ ብር ገዝተህ መኖ እዛ ውድ ስላልሆነ አሳድገህ ሸገር አምጥተህ ጆሮውን ✅ ሳይክሎች ገዝተህ ማከራየት ✅ ሸገር ጫፍ ከአቃቂ ምናምን ሞተር ገዝተህ የአዲስ አበባ ታርጋ ያለው ያው የደከመም ቢሆን ዴሊቨሪ መስራት ✅ ማር ባፊው እያመጣህ ሸገር ማስረከብ ✅ የተወሰነህ ከሰው ተበድረህ ጨምረህበት ፋስት ፉድ ሸገር መተህ መጀመር እዛ ከተለመደ መስራት ✅በቤት ሚዘጋጅ ፈሳሽ ሳሙና መስራት እና ማከፋፈል ✅ ከሸገር ንዋየ ቅድሳት ምናምን እየሄድክ ለክፍለሃገር ማስረከብ ✅ቦንዳ አሪፍ እና በቅናሽ እናንተ ሀገር ካለ ሸገር እያመጣህ ማስረከብ ✅ ከድሬ ጫማ ምናምን እያመጣህ 22 ማስረከብ ✅ሳይክል ገዝተህ ሸገር መተህ ወተት ከወተት ቤት ወደ ደንበኞች ቤት ማመላለስ ፣ እየዞርክ ለሰው መብራት እና ውሃ መክፈል ብዙ ደንበኞች ካሉህ እመነኝ ቶሎ ይለውጥሃል ፣ ታማኝ መሆንም ይፈልጋል ✅ችግኝ ማራባት ✅ እዚ ሸገር መተህ የደቡብ አፍሪካ ቡችሎች እየገዛህ እያሳደክ እያራባህ መሸጥ ✅ ዘራ መድሃኒትም አለልህ 😂😂 just kidding ✅ትንሽ ሪስክ አለው ግን ወርቅ ከዲማ እያመጣህ ሸገር ማስረከብ ብልህ መሆን ሰቶ መቀበል ይፈልጋል ✅ትንሽዬ ተንቀሳቃሽ ፍሪጅ ገዝተህ ከጋምቤላ ሸገር ላሉ ሆቴሎች አሳ መላክ በደንብ አስብበት ስራ በጣም ብዙ አለ ወርደህ ከሰራህ ነው ግን ሰው ምን ይለኛል ካልክ ይሄ ብር ስልክ ብትገዛበት እጂ ከዛ አታሳልፈውም ።
Sep 19, 2022