Ross423
#education
ጥሩ የግል ዩኒቨርሲቲ የትኛው ይመስላችኋል? st marry ምትማሩ ካላችሁ ደሞ እስቲ ስለ paymentu ንገሩኝ...አመሰግናለሁ
Sep 18, 20225 engagements
ጥሩ የግል ዩኒቨርሲቲ የትኛው ይመስላችኋል? st marry ምትማሩ ካላችሁ ደሞ እስቲ ስለ paymentu ንገሩኝ...አመሰግናለሁ
Sep 18, 2022St.mary ሰርሰሽ ስራዬ ብለሽ ከተማርሽ አሪፍ ትምሮ ቤት ነው የሰራሽዉን ታገኛለሽ እና ክፍያ በተርም ነው የአንድ ተርም አሁን ከ5000 አልፏል
Sep 19, 2022