ሰላም ✋ መጣሁ ደግሞ 😊 የጓደኝነት ጥቅሙ ምንድን ነዉ ግን ? ማለት ለምንድን ነዉ ሰዎችን ማወቅ መተዋወቅ መቅረብ ያለብን ? ምን ለማግኘት ነዉ የምንተዋወቀው የምንቀራረበዉ ሳንተዋወቅ ሳንቀራረብ ብንኖርስ ምን እናጣለን ? በእኔ እይታ የሰዉ ልጅ ሳይተዋወቅ ሳይቀራረብ ቢኖር በጣም ሰላማዊ እና የተሻለ ህይወት ይኖራል ብዬ ስለማስብ እና በተወሰነ ደረጃም ይህንኑ ማረጋገጥ ስለቻልኩ ነዉ
Sep 18, 2022ተው ባክህ ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው ወይስ አንተ እሮቦት ነክ 🤣
Sep 18, 2022