እስቲ ቤተሰቦቼ በቅንነት መልሱልኝ... እኔ በጣም በጣም የማንበብ ሱስ አለብኝ። የማነባቸውም መጽሀፍትም አለም ላይ አሉ የሚባሉትን መጽሐፍ ነው ነገርግን በትርጉም ነው የማነበው። እና ቤተሰቦቼ የውጭ መጽሐፍትን እንዴት ያለ ትርጉም ላነብ እችላለሁ ? በኢንግሊዘኛ ቋንቋ የተጻፉ መጽሐፍትን አንብቤ እንዴት ሙሉ ለሙሉ አንደርስታንድ ማድረግ እችላለሁ ? ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪም ነኝ እና ሙሉ ለሙሉ ትምህርቱንም ኢንግሊዘኛ ቋንቋውንም በቀላሉ በደንብ የምረዳበትን ሜትድ ብትነግሩኝ በጣም በጣም ደስ ይለኛል ቤተሰቦቼ እናም ... እናንተ ተጠቅማችሁበት የሰራላችሁን መንገድ ከልምድ ተነስታችሁ ምክራችሁን አካፍሉኝ። ሁላችሁንም በጣም ነው የማመሰግነው።🙏
Sep 17, 2022Ene debter azegajalew ye vocabulary, adadis words sagegn kene trgumachew etsfachewalew..... Keza beteredahut menged sentence'un reconstruct aregewalew. Endeza new manebew...
Sep 17, 2022