#education
ሰላም ቤተሰቦች እስቲ አ/አ ምትኖሩ አንዳንድ ኮርሶችን መውሰድ ፈልጌ ነበር 1ኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ የት አከባቢ ነው እና ዋጋውን ? ምታቁ ከሆነ 2 ካሜራ እና ቪድዬ አዲቲንግ ይሄንም እንደዛው ዋጋውን 3 ሞባይል ጥገና እና በጣም ምፈልገው እና አስቸኳዬ ይሄ ነው እኔ ያለሁበት ሀገር 5000 ሺ አሉኝ እና ይሄን ያህል ደሞ አውጥቼ መማር አልችልም እና አአ ላይ ይቀንሳል ብዬ ነው
Sep 17, 20225 engagements