ሰላም እባካችሁን እርዱኝ ፤ ወደ ዉጪ እናቴ ልትወስደኝ ነው ውጪ ልማር ነው እና እንግሊዝኛ ምንም ማውራት መስማትም አልችልም መሀል መሀል ላይ የሚወሩ ነገሮች ብቻ ነው 2 ወር ግዜ አለኝ ባልችል እንኻን ለመሞከር ምን ላድርግ? በምታምኑት እንግሊዝኛ የምትችሉ ሁሉ እንደ እህታችሁ ተባበሩኝ በፈጣሪ ተጨንቂያለሁ ??
Sep 17, 2022Yawe language eko defret nw keza be geze hedet perfect eyehon yemetal Demo eko kelale nw what is your name silush how are you belesh memels nw yehe yaketeshal ayaketeshem 🤣 Enkuan english Amharic erasu cheleshal ayedl 🧐🤔
Sep 17, 2022