Guys help me ere ye ahun lay matric tefetagn negn ena yaw gobez temari aydelewm almost buzun fetenochen korje malet bemichal huneta nw malfew ena mewetawm 6gna 9 gna mnamn nw ena my family betam nw ene lay tesfa yetalut beka ayate gar rasu sehed anchi unv gebtesh mnamn eyalech nw metaweraw becha sycho betam chenkognal ahun 1 wer nw yekeregn matenat eyechalku aydelem betam eyeterebesheku nw ebakachu help me stressu ligelegn nw
Sep 16, 2022አቺ 😂😂 የኩረጃ እናቱም አባቱም ሁነሽ ይሄ ምን ያሳስባል ✅የግል ተማሪ ከሆንሽ ትምህርትቤታቹ ብር ማጉረሱ ስለማይቀር ለምን ብርሃኑ ነጋ አይሆንም ለቀቅ ትደረጋላቹ እመኚኝ ። ✅ከጎበዝ ተማሪዎቹ ጋር የሚፈተኑትን ልጆች አጥብቂ ጎበዝ መስራት እንጂ ማስኮረጅ አይችልም እነሱ ናቸው ክፍሉን ተሸክመው የሚያሳልፉት ። ✅ ሲቀጥል ለቤት አዎ የቻልኩትን ጥራለሁ በያቸው። ✅ ደሞ ስልክ እየጎረጎርሽ ሳይሆን እያጠናሽ ነው መታየት ያለበሽ በዚ ሰአት የጀዝባ ስራ እንዳትሰሪ በኋላ በራስሽ ላይ ነው ነገር ምጠመጥሚው ባታነቢም ቀኑን ሙሉ ደብተር ስታዪ ዋይ። ✅ግቢ ምናምን ፈተና ወፍ እንደ ሌክቸር ብር ሚወድ የለን እኛ እየከፈልን ነው ፈተና ምናስወጣየነበረው ብዙም አይካበዱም ከአንዳንዶቹ በስተቀር ✅ክፍል ደሞ ተገናኙና እንዴት መስራት እንዳለባቹ ተወያዩ ኮድ ስሩ በ4 እና በ12 ✅ አደራ ምልሽ መልስ ተለቋል ተሰርቆል ብለሽ ከሰው ሰምታቹ እንዳትሞሉ እዛው ጎበዞቹ እስካላረጋገጡት ድረስ ✅ ቢያንስ civic english bio sat ምናምን ደሞ ሞክሪ ንፁህ ደደብ መሆንም አያስፈልግም ✅ ከፈተና በኋላ ደሞ ማንበብ ጀምሪ በ3 ወር እንዳትጫሪ ቤዝ ይፈልጋል ካልሆነ ውርደቱ የከፋ ነው ። ከlimit matrix integration ምናምን ምናለች ማያ ቲያለሽ ግቢ ስትገቢ ሰው ከፈተና በኋላ ሲዝናና አንቺ ምንም ስላላጠናሽ መዝናናት ሳይሆን ማንበብ ነው ያለብሽ ። ✅ ያው ደሞ በሰገጤው እንዳትኮርጂ ወረቀት ቆርጣቹ ግቡ እና በሱ አስተማሪ ዞር ሲል እያለሙ መወራወር ነው ✅ ግን ደሞ ክፍልም ከሌሎች ተማሪዎች ጋ ልትቀላቀሉ ስለምትችሉ ተጠንቀቂ ጎበዙን ሁሉም ሲንሾካሸኩ ሰከን ብለሽ በራሱ ሚሰራውን መለየት አለብሽ ። ✅የመጀመሪያ ፈተና ግን በጣም ደፋር ሌባ ካልሆንሽ አብዛኛው በራሱ ነው ሚሰራው ጭንቀት ፍርሃት ምናምን ስላለ ሰአት አይበቃም ✅ከ ጎንሽ ካለው ደሞ ቶሎ ቶሎ የሰራውን አመሳስዪ ✅ ስልክ ምናምን አጎል የጀዝባ ጨዋታ ውስጥ እንዳትገቢ አትጠቀሚበትም ጭንቀቱ እና ስትንቀጠቀጪ ጊው ያልቃል ✅ ምግብ የጊቢው ካፌ ሳይሆን ፕሮ ካፌዎች ውስጥ ካሉ እዛ ተመገቢ ብዙ አይነፋም የካምፓስ ሊያምሽም ስለሚችል ✅ደሞ በደንብ ላስኮረጀሽ ሰው ከፈተና ስትወጪ እውቅና ሙገሳ ስጪም ባያስኮርጅሽም ቢጠምም አመስግኚው በሼም ቀጣዩን ያሰራሻል ጋብዚያቸው እዛው ካፌ ውስጥ ። ✅ በተረፈ አይነሽን ከርቀት ቀለም መለየት የጠቆረ እና ያልጠቆረ እሱን ተለማመጅ ወይም መነፅር ቤት ምታቂው ካለ 10x ሌንስ የወጣው ወጥቶ ከየትም አምጥተው አሰሪ ✅ጉንፋን ምናምን በፍፁም እንዳይዝሽ የአስተማሪ ቀልብ ትስቢያለሽ ✅ ያእራስ ወዳዱን ተማሪ እንዳታምኚው አልሰራውም እያለ እየሰራ ሳያሰራሽ ነው ሚወጣው እሱ ግን ሰተርቷል ለ 2 ጥያቄ ይሆናል ሲስገበገብ ሚቆየው በተረፈ አቺ ችሮፌሽን ስለሆንሽ መጨነቅ ሳይሆን ዘዴ ነው ማሰብ ያለብሽ 👌101% ታልፊያለሽ ። ይብላኝ ከዚህ በኋላ ለሚፈተኑት
Sep 18, 2022