ሰላም የ 🅐🅐🅔 ቤተሰቦች ወደ ጥያቄዬ ስገባ DELL 745 DEXTOP ነበረኝ 4GB ram አለው ነገር ግን ስትጠቀምበት STACK እያደረገ በራሱ RESTART እያደረገ አስቸገረኝ። አዳዲስ SOFTWARE ልጭንበት ስል አይሰራም። BROWSER LIKE CHROME ,FIREFOX DOWNLOAD ካደረኩ በኃላ INSTALL ሳደርግ THE FILE IS CORRUPTED ይላል ። ለዚህ መፍትሄ የምትሉት የኮምፒውተር ባለሙያዎች ምላሻችሁን ስጡኝ። አመሰግናለሁ።
Sep 16, 2022ቫይረስ ነው በያ ከቻልሽ በሲማንቲክ ከጫነልህ አፅዳው ካልሆነ ባክአፕ ያዝና ጨርግደው
Sep 16, 2022