#beauty
Hey guys Electrolysis(laser) permanently hair remove ያደርጋል? ወንድ ነኝ ግን ሙሉ ፊቴ ላይ ከአይኔ ጀመሮ ፀጉር ወቶብኝ ነው እና 18 አመት ነኝ ፂም እፈልጋለሁ ግን ሙሉ ፊቴ ላይ እንዲሆን አልፈልግም Shave ከማድረግ በዘላቂነት ማጥፋት ፈልጌ ነው ena is electrolysis permanently remove hair? ምታውቁ ካላችሁ🙏🙏
Sep 16, 20222 engagements