ለወንዶች ከፍቅረኛዬ ጋር ትንሽ ተጋጭተን ለ 3 ቀን ተዘጋጋን ማለትም በተደጋጋሚ ሲደውል አላነሳውም በመጨረሻም ሳነሳ አወራኝ ግን በጣም ተከፍቷል እና ይቅርታ ጠየኩት ግን ምንም ለውጥ አላየሁም ያወራኛል ግን በጣም ወረደብኝ ስሜቱ. በተደጋጋሚ ልሞክር ወይስ ልተወዉ?
Sep 16, 2022Wanaw tefateshen awekeshe yekerta meteyekeshe nw ena demo tegeset yenoreshe Hulu neger bade ayesetekakelem
Sep 17, 2022