Guys pls help me betam confused selhonkugi nw eski enant bethonu mn tadrgu nbr ahun nw graduate yadrkut ena yehon yekrb zemed sra setogi nbr malet salfelg bet nbr yeflgulgi ena ene kemnorbt akababi betam yekral beza lay demozu betam tnshe ye taxi teknsobt 1000 birr bcha nw eja lay midrsw ena dmo ene betmrkubt nw mesrat mefelgew ena ageicalew ye taxi mnamn teknanso eja lay 5000 bir yedrsal beza lay le beta krb nw ena ebt sngracew ke enat weci ayhonm alugi taskymiwalesh endat endi yehonal mnamn blew gna yagawn Sr kjmrkugi samnt nw ene erase esun salaskymew mn bya lengrew yaw yetshale sra ageicalew mnamn bya menager alcelm plsss endat bya lasrdaw betam aynafar ena shem mizegi aynt sew negi pls hasabacun
Sep 16, 2022ስሚ አጉል ልቅበጥ አትበይ የ1000 እና የ5000 ብር ስራ እያወዳደርሽ ነው። ሌላውን ተዪውና አዕምሮሽ የቱ እንደሚበልጥ አያውቅም? እንዴ🤔 ሞኝ ነሽ እንዴ? አሁን ተመርቄያለሁ እኔም እንዳንቺ በሙያዬ የ5000ብር ስራ ባገኝ አይደለም ቤቴ ቅርብ አገር ለቅቄ እሄዳለሁ። ቤተሰቦቼ አዎ..! አይፈቅዱልኝም። ሌላው ይቅር እና አይረዱኝም። የምልሽ ገብቶሻል? ለማይረዳኝ ሰው ማስረዳት የለብኝም! አሁን ስራ ሳልይዝ በራሱ ከእነሱ ተደብቄ ብዙ ነገር አደርጋለሁ። ለምን ስለማይረዱ!!!!። ያ የማደርገው ነገር ግን እኔንም እነሱንም አይጎዳም...ገባሽ? የራስሽን ችግር ወይም ፍላጎት አንቺ ና አንቺ ብቻ ነሽ የምትረጂው ስለዚህ ነገሮችን ለማድረግ ስትወስኚ ለሰው ሳይሆን ለራስሽ ምን እንደምታስረጂ ተዘጋጂበት። እኔ ለራሴ ምን እንደማስረዳው እንጂ ለቤተሰቦቼ ምን ወይም ለሰው ምን እንደማስረዳ አልጨነቅም። ምክንያቱም አስረድቻቸው እየገባቸው ስላልሆነ ...በራሴ መንገድ ለመሄድ፣ለመወሰን፣ለመኖር ተገድጃለሁ።...☹️
Sep 16, 2022