ለ Protestant ሀይማኖት ተከታዮች እባካችሁ ከ 66ቱ መፅሀፍ ቅዱስ በምዕራፍ ጠቅሳችሁ እንድትመልሱልኝ 1ደኛ ...መላዕክት መቼ ተፈጠሩ ? 2ተኛ... ሰይጣን ኬት መጣ ? እንዴት ሳተ? 3ተኛ...ቃኤል ኩት አምጥቶ ሚስት አገባ?? ለቀና መልሳችሁ ክብረት ይስጥልኝ 🙏
Sep 15, 20221. “ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ ተፈጸሙ።” — ዘፍጥረት 2፥1 የሰማይ ሠራዊት ማናቸው? 2. “አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!” — ኢሳይያስ 14፥12 ስለ ሰይጣን ውድቀት። አማጣጡ ከሰማይ ሠራዊት ጋር ይያዝ። 3. Use your inference. They lived for hundreds of years at that time. He probably married a sister or a close relative.
Sep 16, 2022