እንደየህጉ ይለያያል።አሁን ለጣዖት ስገድ የሚል ህግ ቢወጣ ለህጉ አለመገዛትህ ሀጥያት አይሆንም። ሌላ ማውቀው ጥቅስ ደግሞ ለገዥዎች ተገዙ ይላል ስለዚህ መሪዎችን እናም ያወጡትን ህግ መታዘዝ ይኖርብናል የእግዚአብሔርን ህግ በማይጥስ መልኩ
Sep 15, 2022እንደየህጉ ይለያያል።አሁን ለጣዖት ስገድ የሚል ህግ ቢወጣ ለህጉ አለመገዛትህ ሀጥያት አይሆንም። ሌላ ማውቀው ጥቅስ ደግሞ ለገዥዎች ተገዙ ይላል ስለዚህ መሪዎችን እናም ያወጡትን ህግ መታዘዝ ይኖርብናል የእግዚአብሔርን ህግ በማይጥስ መልኩ
Sep 15, 2022ምሳሌ ስጥ እስኪ🤔
Sep 15, 2022አለማዊ ሕግ መተላለፍ ወንጀል ነው። ኃጥአት ደግሞ እንዳየ ሃይማኖቱ ይለያያል።
Sep 15, 2022Sijemer abzanyawochu heg lay halut negetoch gef or haxiyat yemnelachew nachew so....
Sep 15, 2022Awo bemetshaf kedus geta yekesaren lekesar setu belual almawe heg kamlak yemyatalah kehone ena batderg aykoterebehem gn kamlakeh yemayatalah kehone gn gedata nw hatyat nw
Sep 15, 2022