ሰላም ጋይስ 👉መቼም በዘንድሮ 12ተኛ ክፍል ተማሪ አይጨከንም😭 Medium ላይ ካሉ ተማሪዎች ውስጥ ነኝ። ሁሉም grade ላይ ያለኝ score above 80 ነው እና ዘንድሮ ደሞ ምንም አልተዘጋጀሁም እስካሁን ድረስ ምንም አልጀመርኩም እና ምን ይሻለኛል. ባነብ እንደማስታውሳቸው አቃለው ግን ሁሉንም መጨረስ ምችል አይመስለኝም. ደሞ ከ 9th ስለሆነ ብዙ ነው🥺። እና በቀረን ጊዜ ውስጥ 👉BIOLOGY 👉MATHS 👉CHEMISTRY ብቻ ነካ ነካ ባነብ Above 500 Score ማረግ እችላለሁ? ያው PHYSICSን ዝምብዬ ብሰራ አሪፍ ውጤት ማምጣት እችላለው? እና በቀን ውስጥ ምንያህል ሰአት ባጠና ይሻላል?😬
Sep 14, 2022ere bro wanaw kezih behuala yalewn gize bedemb metekem new natural slehonk demo 20 ken mihon aleh be 5 ken 1 tmrt btchers 4 tmrt tchersaleh keza English mesrat demo bzu aykebdhm civicsm endezaw
Sep 15, 2022