ሰላም እንዴት ናችሁ የዛሬው ጥያቄዬ ትንሽ ግራ አጋቢ የሆነብኝ ነገር ነው ከሀይማኖታዊ እይታም ከአለማዊም ብቻ ከየትኛውም እይታ በዝርዝር ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል እንስሳትን ለምግብነት መጠቀም ወይም ስጋ መብላት ትክክል ነው እንስሳቶቹ ታርደው እስኪሞቱ ያለው ስቃያቸው ይገባቸዋል ስጋቸውንስ መብላታችን morally ትክክል ነው አንድ አባባል አለ አሳውን ከሚኖርበት አውጥጠህ አየገደልከው አሳ እወዳለው አትበል የሚል እና እስኪ ዘርዘር ያለ መልስ እጠብቃለው
Sep 14, 2022ሆድ ለምግብ፣ ምግብም ለሆድ ነው! ለእንስሳት ካዘንክና መብላት የለብንም ብሎ ውስጥህ ካመነ፤ ለእፅዋትም ማዘን አለብህ። እነርሱም የራሳቸው ህይወት ስላላቸው ተቆርጠው በእሳት ተጠብሰው መበላት የለባቸውም¡ ከዛ እረሃብ ሲደፋህ መልሱ ይገባሃል።
Sep 14, 2022