Excess124
#education
ለentrance chemistry ፈተና ላይ calculator meyaz ychalal ende
Sep 14, 20226 engagements
ለentrance chemistry ፈተና ላይ calculator meyaz ychalal ende
Sep 14, 2022#የናንተ ጥያቄ ❓❓የተወሰናችዉ ልጆች በውስጥ መስመር ኢንትራንስ ላይ calculator መጠቀም ይቻላል ወይ ብላችሁ ጠይቃችሁን ነበር። 🌸 እንግዲህ እስከ ዛሬ እኛ በምናቀው ካልኩሌተርም ሆነ ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ፈተና ላይ መጠቀም ፈጽሞ የተከለከለ ነው። ሠርታችሁ የሚመጣላችሁን ውጤት በማጠጋጋት ከምርጫው ላይ መልሱ። 🌸 ድንገት ግን ባሁን ፈተና ሐሳባቸውን ቀይረው ያዙ ካሏችው ቀድመን ምናሳውቃቸው ይሆናል 🌸ካልኩሌተር የሚፈቀደው ብዙ ጊዜ ግቢ ከገባችሁ በኋላ እንደምትወስዱት ኮርስ ና department ላይ በመመርኮዝ ብቻ ነው። 🌸ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ ላይ ወይም ግሩፕ ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ። JOIN FOR MORE 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋https://t.me/campusfunn 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
Sep 15, 2022No beftum
Sep 17, 2022ኧረ አይፈቅዱም
Sep 15, 2022Mnm aynet electronic material enatametu teblual
Sep 15, 2022Aychalem enatu
Sep 14, 2022Lol maths lay yaltchale chemistry lay?
Sep 14, 2022