million45
#personal
ብቸኝነትን በጣም ከመልመዴ የተነሳ ከሰዎች ጋር በተለያዩ አጋጣሚዎች ስሆን እረበሻለሁ ጥርጣሬ ይሰረማኛል። ባለሞያዎች መፍትሄው ምንድነው ???
Sep 13, 20221 engagements
ብቸኝነትን በጣም ከመልመዴ የተነሳ ከሰዎች ጋር በተለያዩ አጋጣሚዎች ስሆን እረበሻለሁ ጥርጣሬ ይሰረማኛል። ባለሞያዎች መፍትሄው ምንድነው ???
Sep 13, 2022መፍትሔውን አንተም ታቀዋለህ ቀላል ነው ማድረጉ ነው የሚከብደው በቃ የሚያስፈራህን የሚከብድህን ወይም ምቾት የሚነሳህን ነገር አድርገው ሰው መቅረብ ወይም ማውራት ምቾት ከነሳህ ሰው ስታወራ ሰላም እና ደስታ እስኪሰማህ ድረስ አድርገው። ከልምድ ያገኘውት ነው እንጂ ባለሙያ አይደለሁም።
Sep 14, 2022