Slm sawoch Canada የሆነ ማስታወቂያ አውጥቶ ነበር labour ይፈልጋል ነገር እና ስለሱ ያላችሁን information ንገሩኝ ጉዳዩ serious ነው,,እስከ መጨረሻ መሞከር እፈልጋለሁ 200,000ሺ ብር ያስፈልጋል,,, እና ደግሞ የ clinical nursing ተማሪ ነኝ የሚያስፈልግ ከሆነ በሚለው
Sep 13, 2022ለሸክም 200ሺህ አውጥተህ አትላንቲክን አቋርጦ መሄድ ፌር ነው ብለህ ታስባለህ ለዛውም ተማሪ ሆነህ 🤔
Sep 14, 2022