Rena33.5
#business
Selam ከተከራየሁበት ሱቅ በ1 ሳምንት ልቀቂ ተብያለው ህንፃ መሳሪያ ነበር ግን ቦታውም ለስራውም አይሆንም ነበር አሁን ጨንቆኞል ከመክሰሬም እቃውን ልሸጠው ሚገዛኝ አጣው እና እባካቹ ደና ለስራው ሚሆን ቦታ ምታቁ ወይም ሚገዛ ሰው ምታቁ ካላቹ
Sep 13, 20227 engagements
Selam ከተከራየሁበት ሱቅ በ1 ሳምንት ልቀቂ ተብያለው ህንፃ መሳሪያ ነበር ግን ቦታውም ለስራውም አይሆንም ነበር አሁን ጨንቆኞል ከመክሰሬም እቃውን ልሸጠው ሚገዛኝ አጣው እና እባካቹ ደና ለስራው ሚሆን ቦታ ምታቁ ወይም ሚገዛ ሰው ምታቁ ካላቹ
Sep 13, 2022ብሩን ከመለሱልሽ ተቀብለሽ ሌላ ሱቅ ፈልጊና ተከራይ እቃውን መሸጥ ፈልገሽ ከሆነ Inbox
Sep 14, 2022Userhn lakilg
Sep 14, 2022Yehensta mesarya mullu wagaw sent new
Sep 14, 2022250000
Sep 14, 2022ኮዬ ፈጨ ኮንዶሚኒየም
Sep 14, 2022Tekeray bet endileq ketenegerew qen jemro biyans le 3 wer yemekoyet mebt alew mibalew neger qere ende
Sep 15, 2022Koye feche tru area nw...menoriya bet meskotun ende suk yetekemutal ezaw eyenoru manm mnm aylachwm...metesh eyiw esti
Sep 14, 2022