Semuway29
#technology
ሰላም ሰዎች ላፕቶፔ ከአረብ አገር ነው የመጣው እና ቋንቋው አረብኛ ነው ቋንቋውን ለማስቀየር ስንት ብር ያስፈልገኛል እና የት ነው ማስቀይረው አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
Sep 13, 20223 engagements
ሰላም ሰዎች ላፕቶፔ ከአረብ አገር ነው የመጣው እና ቋንቋው አረብኛ ነው ቋንቋውን ለማስቀየር ስንት ብር ያስፈልገኛል እና የት ነው ማስቀይረው አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
Sep 13, 2022It is easy to change it urself.....youtube video'wn tetkmek keyirew https://youtu.be/hcSYD6k93fs
Sep 13, 2022i can help u
Sep 14, 2022Er bro mnm aynet birr ayasefelegem ... YouTube lay video ale.. kelal new...
Oct 26, 2022