ሰላም ጋይስ እንዴት ናቹ? ይመስገን እኔ ደህና ነኝ። አንድ ነገር እንድታዋዩኝ እፈልጋለው። ምን መሰላቹ ከምነግራቹ በላይ በጣም ተጨንቂዐለው እባካችሁን እርዱኝ 22አመቴ ነው 3ኛ አመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ አባቴም እናቴም እድሜያቸውን ሙሉ ሱስ ዉስጥ ነዉ ያሳለፉት እናቴ የስም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነች አባቴ ሀይማኖት የሚባል አያዉቅም። አሁን ላይ ደግሞ የእነሱ አይደለም እየገረመኝ ያለዉ ታናሽ ወንድሜ ገና ሀያ አመቱ ነዉ። የሚጥል በሽታ አለበት በዛ ላይ ቤት ውስጥም ያስቸግራል። አሁን ላይ የጫት ሱስ ዉስጥ ገብቷል። ባጠቃላይ የዚህ ሁሉ ቤተሰብ በሙሉ ሀላፊነት እኔ ላይ የወደቀብኝ ያህል ነው የማስበው። ህይወት ከብዶኛል በአንድ በኩል ሀገር ጥሎ መጥፋት፣መከላከያ መግባትን አስብለው። በአንድ በኩል ደግሞ ቤተሰቤን በተለይም ምስኪን እናቴን እና ታናሽ(የ6 አመት) ወንድሜን መጠበቅ እንዳለብኝ አስባለው። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም።ያለ እድሜዬ በልብ ህመም ሞቴ ነው።በጌታ ስም ይዣቹኻለው ማድረግ ያለብኝን ብቻ ጠቁመኝ ወይም እናንተ በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ? አመሰግናለሁ !
Sep 13, 2022Bro alem hule yetemechech aydelechim silemanawera nw enji kante yebase sint gud beyebetu aleko lesikay yetefetern yimeslegnal andande beka mareg yalebh ante erasihn aregaga bemnm neger atinaded betesebhin betechaleh meten erda egziabherm yagizhal and ken hulum neger yistekakelilhal yezane gn fetarihn mamesgen atirsa wendime❤️
Sep 13, 2022