King_Kong70.5
#technology
Happy New Year AAE Friends 🌼🌻🌼 Geepas Coffee Grinder power cable ተቆርጦብኝ ለማስተካካል ፈልጌ አልከፈት አለኝ፣ ከታች ያሉትን screws ከፈታሁ በኋላ እንዴት ነው ሞተሩ የሚወጣው (ከቨሩ የሚከፈተው)?? 🙏🙏🙏 Pls ቡና ከጠጣሁ 3 ቀን አለፈኝ ¡😜!
Sep 13, 20221 engagements
Happy New Year AAE Friends 🌼🌻🌼 Geepas Coffee Grinder power cable ተቆርጦብኝ ለማስተካካል ፈልጌ አልከፈት አለኝ፣ ከታች ያሉትን screws ከፈታሁ በኋላ እንዴት ነው ሞተሩ የሚወጣው (ከቨሩ የሚከፈተው)?? 🙏🙏🙏 Pls ቡና ከጠጣሁ 3 ቀን አለፈኝ ¡😜!
Sep 13, 2022ካላየሁ እንዴት ልርዳሽ እስኪ በደንብ ዲቴል ፎቶ ወይ ቪዲዮ አገላብጠህ በጥራት አንስተህ ላክልን
Sep 13, 2022