አባቴ እና እናቴ ከተጋቡ 19 አመት ሆኗቸዋል እኔ ደሞ 18 አመቴ ነዉ እናቴ ለፍቅራቸዉ ብዙ sacrifice ከፍላለች እሱን ብላ ወደማታዉቀዉ ሀገር ተሰዳ ክፍላገር ነዉ ምንኖረው እና ሂወቱንም ባጠቃላይ ቀይራዋለች እሱ ግን በእጁ ካስገባት ቡሀላ እና ከወለደች ቡሀላ በጣም ያሰቃያት ጀመር ይኸዉ ዛሬ ድረስ በጣም ሚያስጠሉ ስድቦች ይሰድባታል ያሸማቅቃታል ያለምክኒያት ያስፈራራታል የቤቱን ወጪም ምትሸፍነዉ እሷ ነች ብቻ ማታውቀው ሀገር እየኖረች እየለፋች ነዉ ያኖረችን እና በቅርቡ እንፋታ እያላት እንደሆነ ነገረችኝ ከዚ ቤት ከወጣች መግቢያ የላትም እሱ ደሞ እሷንም እኛንም እንደማይፈልገን አግብቶ መዉለድ እንደሚፈልግ ሲነግራት በጆሮዬ ሰማዉ ምን እናድርግ ? ለቅሶዋን ማስቆም አልቻልኩም
Sep 12, 2022👉የጋብቻ ወረቀት እስካላቸው 👉ቢያንስ ከ2 አመት በላይ አብረው እንደኖሩ ማስረጃ ማቅረብ ከቻለች 👉ቤቱን በውርስ ወይም በስጦታ እስካላገኘ ድረስ ✅ ዝምብሎ ከቤቴ ውጪ ማለት አይችልም ግማሽ ድርሻ አላት 👉18 አመት ካልሞላሽ ሌላም ልጆች ካሉ ለነሱ በየወሩ ተቆራጭ ግዴታ ነው 👉እሷን ሲያሰቃይ ሲሰድብ ቪድዮ ብታስቀምጪ አሪፍ ነው በቤተሰብ ህግ ትልቅ ቅጣት ይጠብቀዋል ፍርድ ቤት የአይምሮ ካሳ ምናመን እየተባለ 👉 ሌላ ሴት ጋ በርግጠኝነት እየማገጠ ነው ስለዚህ ቀስ ብለሽ ፎቶ ለማንሳት or ለማስነሳት ሞክሪ ፣ስልኩ ሚሴጅ ስክሪን ሹት የመሳሰሉትን መረጃ ያዚ 👉 እናትሽ በለቱን እንደምታስተዳድር መረጃ ሰብስቢ እቃ ስትገዛ ዘይት ምናምን በቫት ምናምን እያደረገች ፣ የግል ከሆነ ምትማሩት በሴ ስም ባንክ አካውንይ የትምህርትቤት ማስገባት ወዘት ከዛ ይሄ ደደብ አባት አሰዳቢ ዋጋውን ያገኛል ። 2 ጓደኞቼ በሲ ነገር አልፈዋሉ ምንም እንዳትፈሪ ፍርድ ቤት ከምታስቢው በላይ ይደግፏቹሃል ። ምንም ከቤት አትወጡም እራሱ ይወጣል ። እና ደሞ እኔን በግል ማውራት ከፈለክሽ in አውሪኝ ማማዬ አትፍሪ ❤️
Sep 13, 2022