HOPE7
#technology
ሰላም ቤተሰብ 🙌 pc ነበረኝ Lenovo core5 እና ብዙ ከአመት ሁኖታል እናም አሁን Chargeu እምቢ አለኝ ማለትም ስሰካው ትንሽ ያረግ እና በዛው ያቆማል እናም በጣም ይግላል እናም ምንም ሊያረግልኝ ከልቻለም ምታቁት ዜዴ ካለ pls ሚሰራም ከሆነ እናም ማይሰራ ከሆነ ለመግዛት እስከ ስንት ይሆናል አመሠግናለው🙏🏿
Sep 12, 20220 engagements

Sep 12, 2022