ባለፈው ይሄን ጥያቄ ጠይቄ ነበር ለመላሾች አመሠግናለሁ እና አሁን ወደ ጥያቄው ስገባ እኔ ከማዘር ጋር ምንም ልንስማማ አልቻልንም የዚህም ምክንያት ብየ የማስበው አንደኛ አላሳደገችኝ ማለቴ አያቴ ጋር ነው ያደኩት ከ10 ቀኔ ጀምሮ እና በቃ አሁን ላይ ከሷ ጋር ከምኖር ባልተፈጠርኩ ሁላ እያልኩ ነው በገባች በወጣች ቁጥር ከመሳደብና ከመራገም የዘለለ ሌላ ነገር የለም እና እኔ አሁን ትቺያት ወደ አያቴ ጋ ልሄድ አስቢያለሁ ግን የከበደኝ ነገር ደግሞ ታናሽ ወንድም አለኝ እና የሱ ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው እና ምን ባደርግ ይሻላል እስኪ መፍትሔ ነገር ስጡኝ ስላበዛሁት በጣም ይቅርታ
Sep 12, 2022Tanash wendmsh enatu ga mehon kefelege weym yzeshiw mehed kalchalsh enatsh ga tekemechi bay negn esunm endanchiw selam kenesachiw byans abreshiw hugni Ena tegafechi bay negn
Sep 13, 2022