ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቧ! እንኳን አደረሳችሁ! በጣም የምወደው የልጅነት ጀለስ አለኝ እና ደግሞ በዛ ላይ ከ5 አመት በፊት ያፈቀርኳት ልጅ አለች ግን እንደምወዳት ለጓደኛዬም ለርሷም አልተናገርኩም ፤ አሁን ደግሞ ጀለሴ በሷ ፍቅር ሊያብድ ነው ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ለሷ ብናገር እንደምትቀበለኝ አምናለው በዚ ደግሞ ጓደኛዬ ይጎዳል ካልነገርኳት እሷ አይናፋር ናት አጣታለው። plis help me ምን ላድርግ?
Sep 12, 2022Ende ene kdmya le esu negerew kes blek keza ye esun huneta ayteh mewesen nw ende ene guadegninet ybeltal ante le esu blek esuan btew fetari lante yeteshalewn yazegajilhal 😊 kdmya le guadegnah adrg
Sep 13, 2022