Er jelsoch Fekrghaya be abatewa tedferch ene ahun dengcha emargew tefagh ymr enant bethonu mndnew metadrgut? Hultachen yalen ngrem eswa bedrsebat ngr likwart nw ngrun behultachn bkul becha mistr adrgenewal please mn temkrughalchu
Sep 12, 2022🤦🏾♂️ ወደ ፖሊስ ማመልከት እንድትችል እርዳት ወንድማችን ግዜ አታባክኑ ካንተ ሚጠበቀው ከጎኗ መሆንና ያልኩህን እንድታደርግ በእርጋታ ማሳመን ነው ጎን ለጎን አቅም ካለህ ሳይኮሎጂስት ጋር ጎራ በሉ በዛውም የጤናዋን ሁኔታ ቼክ እንድታደርግ አግዛት በፍፁም ግን ፎርስ እንዳታደርጋት ከመቸውም ግዜ በላይ ታጋሽና ትሁት መሆን ይጠበቅብሀል :: በተረፈ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን 🛑ያንን ከይሲ የአባትን ስም ያጎደፈ ግለሰብ ግን ዘብጥያ ሳታወርዱ መተኛት የለም አት ኤኒ ኮስት
Sep 12, 2022