#urgent British council English language yastemralu ende ? Sew negrogn new kehone endet? Bekenanet melsulegn pls🥺🥺
Sep 11, 2022They've stopped, they only give test now
Sep 12, 2022#urgent British council English language yastemralu ende ? Sew negrogn new kehone endet? Bekenanet melsulegn pls🥺🥺
Sep 11, 2022They've stopped, they only give test now
Sep 12, 2022Software Engineering😊 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል። በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ። ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 🎯 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ 🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇። 📚Some of main programming languags are 👩💻• C++ 👨💻• JAVA 👩💻👨💻• C# 👩💻• HTML 👨💻👩💻• JAVASCRPT 📚 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው። 👨💻👩💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 📚1. Applications Developer 📚2. Cyber Security Analyst 📚3. Game Developer 📚4. Information Systems Manager 📚5. IT Consultant 📚6. Multimedia Programmer 📚7. Web Developer 📚8. Web Designer 📚9. Software Engineer 📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓ በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።ገቢውስ ምን ያክል ነው😋አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
Sep 12, 2022Yeah i am u can inbox me
Sep 12, 2022Malet?
Sep 12, 2022