smone194
#religion
የአቡነ ተክለሀሃይማኖት የዘር ግንዳቸውን ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ (ለስለት ልጅ ስም ለማውጣት ነው)
Sep 11, 20223 engagements
የአቡነ ተክለሀሃይማኖት የዘር ግንዳቸውን ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ (ለስለት ልጅ ስም ለማውጣት ነው)
Sep 11, 2022ጥያቄው #Religion ሥር እስከሆነ ድረስ የዘር ግንዳቸው ምንም አስፈላጊ አይደለም። በግልጽ የሚታወቀው አባታቸው ጸጋዘአብ፣ እናታቸው እግዚእ ኃርያ፣ የትውልድ ስማቸው ፍሰሐጺዮን እንደሆነ ነው። የተወለዱት ቡልጋ እንደመሆኑ ሸዋ ይሆናሉ በሚል ግምት እንጂ ምንም አልተቀመጠም።
Sep 12, 2022